(RSF) ተዋጊዎች የሚሰለጥኑበት ጣቢያ አስገንብታለች።በዘገባዉ መሠረት መንጌ በተባለዉ አካባቢ የተገነባዉ ማሰልጠኛ ጣቢያ በሺ የሚቆጠሩ ተዋጊዎች የሚሰለጥኑበት፣ ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች የሚበሩበትና ለሱዳን ጠረፍ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ ነዉ ...